ለ - ው - ጥ

ከሃይልና ንቀት ወደ ዕውቀትና ንቃት ለህዝባዊ ዕድገት

ለሰ ው ፨ ዕውነ ት ፤ ክ ብ ሩ፤

ስማ ስሚ ስሙ ፤ በስመ አብ ቢስሚላሂ በሉ፤

በቅላጼ መልክት፤ ይታደስ-ይቀደስ ትውልደ-ብርሃኑ፤

በተቻለው መጠን፤ በተፈለገ ለት፤ ቀን ይወጣል አሉ።

እንደ መሃል ምሥራቅ፤ አፍሪቃ ሰሜኑ፤

ኢትዮጵያም ይደርሳል ፅዋው መኅበሩ፤

የ ሰ ው ፨ ነ ት ፤ ክ ብ ሩ ።

Beautiful Minds of Addis Tiwlid 2012 1*)

Search

Friday, March 8, 2013

ጉ ዞ አ ች ን

ጉ ዞ አ ች ን

ትልቁ የዘመናችን ተመራማሪ፣ ኣይንስታይን የሚባሉት፣

"ነገሩን ቀላል አድርግ፣ ከዚህ በታች ብቻ ግን አታቅለው" አሉ ይባላል።

"Make it simple but not less simpler" /Einstein

የኛንም ጉዳይ እስቲ ቀላል አርገን እንየው፥

>> ወገናዊነታችን ለምንጩ <<

*

(ዘና ብለን እዚህ ያለውን ውቡ የምንጭ ስዕላዊ ድምፅ እያደመጥን፤ ለባለቤቱ ከምስጋና ጋር!)

ሥራችን

  ሕብራዊነት፣

መጠሪያችን

ሕብራውያን፣

ከሕብረት ሌላ የምንሻው ነገር የለምና።

*

ዓላማችን

ሰብዓዊነትና ኢትዮጵያዊነት።

*

መመሪያችን

ወዳጅ ብቻ ማፍራት፣ እንደፈጣሪያችን ጠላት የለንምና! 

እና ም፣

ወዳጃችን 

 ወዳጃችን ነው፤ የትም  አይሄድብንም፤

ጠላታችን 

ግን ወዳጃችን ይሆናል።

*

ጉዞአችን 

ጠላታችንን ወዳጅ ለማድረግ፣ 

ሰው 

ለማድረግ  ነውና።

መጽሀፉም፣ ታላቁ መምህራችንም፣ ጠላትህን ውደድ ሲል፣ነው፣የምናውቀው።

ስለሆነም

ጠላት፣

የለንም።

ታሞም ይሁን ተሳስቶ ጠላት ልሁንላችሁ፣ ሲል የሚቀባጥረውን

ሃሳቡን

ግን 

አንወድለትም፤

ሰው እስኪሆን ድረስ፣

በትዕግስትም፣በምሬትም፣ በርጋታም፣ በማስተማርም፣ በትጋት እንነግረዋለን።

ጠላት ስለሌለን፣

ፍርሃትንም

አናውቅም!

*

ወገናዊነታችን

ለምንጩ፣

ለቃል፣ ለሃሳቡ፣ 

ሕብረ፥ቅላጼ

ለሆነው!

*

መሳሪያችን

ድምጻችን፣ 

ለዕውነት፣ ለቁም፥ነገር የቆመው ሃሳባችን።

*

ዘዴያችን ግልጽ ነው!

ሰብዓዊነት ና ኢትዮጵያዊነት  

ሲነካብን፣

ድምጻችንን 

 ሳይሸሽጉ ከፍ አርጎ ማሰማት።

*

አጋራችን

እራሳችን ፣ በራሳችን መተማመናችን፣ ሸኝ ቤት አያስገባ ነውና።

*

ቤታችን፣  

ኢትዮጵያ 

መርኅችን፣ 

ሕብረ፥ቅላጼ

 *

ያም ሲቀልስ፣ ይህም ሲቅልስ፤ ያም ይህም ሲቀላልስ ሕብራዊነትን ተክነን፣

ክብራችንን 

ዛሬ ካላስመለስን ነገ የሚጠብቅን አዲሱ ባርነት ብቻ ነውና!

እስካሁን፣

ቄሱም ዝም፣ ሼኩም ዝም፣ ሊቁም ዝም፣ ቄሳሩም ዝም ዝም ሆነና የሁሉንም መለዮ ጠቅልለን እንነሳለን።

ሃገርም ህዝብም 

መዘረፍ ከጀመረ እነሆ ሰንብቶ አድሯል። ማደሪያ ጠፍቷል፣ የሚላስ የሚቀመስ አሯል።

*

ማ ነ ን ?!

ለእህል ሳይሆን፣ ለትእግስት፤ ሆደ፥ሰፊው፤ ዝምተኛው ሰፊው አብዛኛው ሰው የምንባለው።

አውሎ ንፋስ ሲመጣ እንደሰንበሌጥ ትኝት የምንለው፣ ቀባጣሪም ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል፣ እስቲ ይሁና ብለን በትእግስት የምናልፈው፣  ጊዜያችን የመጣ ዕለት ግን፣ እንደ አንድ ሰው ሆነን፣

መሬት የምናንቀጠቅጠው፣ሃገር፥ምድር የምንደባልቀው፣ ሕዝበ፥መሬት የምንባለው፣ነን።

አባሪያችን፣ ወገናችን፣ አባላችን፣ ሁሉም ነው። 

ዘር አይመርጥ፣ ሃይማኖት አይለይ፣ ሥልጣን አይል፣ ታዛዥ አይል፣ ወጣት አይል አዛውንት አይል። 

!!! ያኔ ሁሉንም ነን !!!

! ሕብረ፥ቅላጼዋ ሙ ልት የምትልበት ዕለት !

ዕውቀት፣ ጥበብ፣ ነጻነት፣

በምሥጢረ፥ስላሴያቸው ርቀት

ተስፋ፥ብርሃን

ታይቷቸው፣

ቤተ፥ሰላማቸው

ሲጋጠሙ

*

 ብቃቱ

ወገናዊነቱ ለምንጩ፣ 

ማንነቱ፣ ኢትዮጵያዊነቱ ና ሰብዓዊነቱ

ብቻ!!!

***

 

ሕብረ፥ቅላጼ

ሕብረ፥ቅላሴ ሲመረመር

*

ኧረ እስክመቼ !

*

ልቦና ያለው ይዘን ፣ሕሊና ያለው ያስብ ፣ የቸገረው ይመከር!

ሁሉም የተሳነው፣ የሰው ያለህ ይበልና ሕብረ፥ቅላጼን ይረዳ!

!

ይህም ላልሆነለት፣

ይለገሰው ተረት፤

ኧረ እስክመቼ ! እያለ ይሰንብት

ጨውም ጨው ካልሆነ፣ ከድንጋይ አይለዩት!

አልማዝ እንኳን አሉ ፣ ቢወረወር በረት፣

ማን አይቶት ፣ማን አውቆት

ማንስ ሊጓጓለት!

*

ከልብ ካዘኑማ መች ይገዳል እምባው፣
ማሰብ ለጀመረ ህይወትም ቀላል ነው፤
በጣት ይቆጠራል ሃይለኛ  ሚያደርገው፣    

ነጻነት አውጆ ፣ ህዝብን የሚያነግሠው፤

አስራ፥ሁለቱ ቤት፣ጋብዞ የሚያኖረው።

***

 

[[posterous-content:wAArujBqqdhzperofaCp]]

አስርቱ ኀይለ፥ፍሬ፥ነገሮች

አስራ፥ሁለቱ ሕሊናዊ ቤቶች

*

 

 

Wednesday, March 6, 2013

VISUALIZING - The SYNTHESIS-MODEL

VISUALIZING  - The SYNTHESIS-MODEL

[[posterous-content:BsHndjDjEcIcsJEpDjsc]]

Friday, March 1, 2013

1st March 1896 - ADWA

The 117th Anniversary of the Battle of Adwa

1st March 1896 – is The Dawn – The Rainbow - of All Coloured Peoples of the Planet Earth!

 

*

A pair of words on the articles below commemorating the 117th anniversary of the battle of Adwa:

http://ethioforum.org/the-117th-anniversary-of-the-battle-of-adwa-by-robele-ababya/

ይህ ጽሁፍ ዛሬ የታላቁ የአድዋ ድላችንን- የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካና የመላ ጥቁር ህዝብ መኩሪያ ሆኖ ከፍ ብሎ የሚታየውን የጸረ ቅኝ አገዛዝ ትግል ድል - 117ኝውን የአድዋ ድል መታሰቢያ አስመልክቶ ያነበብኩት ሁለተኛው ነው!

ሌላው

http://www.ethiomedia.com/addis/5681.html

የአድዋው ድል መሪ የታልቁ አጼ ሚኒሊክና የሌሎች ጀግኖቻችን ገድል ሲወሳ፣ የጀግናው የራስ አሉላ ስም ፣ ባንድ ሁለት ቃልም እንኳን ቢያንስ አለመነሳቱ ግን: እውነት ለመናገር ሳይገርመኝ እንዳላለፈ ማስታወስ አለብኝ!  እንዳው እንደዋዛ ታሪክ ባለማወቅ ተረሳ ብዬ ማመን ያቅተኛል! ለምን ? ምክንያቱም፣  እኛ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን አውቀንም ይሁን ሳናውቀው አስክዛሬም ድረስ የቅኝ ገዥዎች ተንኮል ሰለባ የሆን ስለሆነ ነው እላለሁ! የኢትዮጵያን ሃገራዊ ለዑላዊነትና ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሃገር የምታሳየውን መንግሥታዊ እድገት ለመግታት ከዘመናት በፊት የነደፉት፣ ይህ ስር የሰደደ የባዕድ ሃይሎች ተንኮል፣ በዚህ እድገት ውስጥ ለየት ያለና ዓይነተኛ ሚና የተጫወቱትን ማህበረሰቦች፣ በተለይ የአማራውን፣ የትግራዩንና የኦሮሞውን ማህበረሰቦች ከስረመሰረቱ እንዲናጉ ማድረግ ሰለሆነ፣ ያሁኑ ትውልድ የዚህ ሰለባ እንደሆነ ስለማውቅ ነው! ስለሆነም ከሚኒሊክ ያላነሰ፣ ራሳቸው ባዕድ ሃይሎች ሳይቀሩ የሚያደንቋቸውን ጀግናው ራስ ዓሉላ አባነጋን የዓድዋ ድል ገድል ሲወሳ "መርሳት" ከባድ ስህተት ነው! ይህም የታላቁ ሚኒሊክ ያንድነትና የ"አንድ-አርጋቸው" መንፈስንና የፖለቲካ ብልህነትንም ፍጹም የሚጻረርና  የ መ-ከ-ፋ-ፈ-ል  ሰለባ መሆን ስለሆነ ሃገርወዳድ የሆን ሁሉ መጠንቀቅና ማሰብ አለበን ብየ አምናለሁ!!!

አንድ ሁለት ሃሳቦች ለመመልከት:- http://www.goolgule.com/human-ethiopia-life/

ስለ ራስ አሉላ አባነጋ:- http://nazret.com/blog/index.php/2009/03/01/ethiopia_ras_alula_dead_an_abyssinian_ge

http://en.wikipedia.org/wiki/Ras_Alula

http://en.wikipedia.org/wiki/Battle_of_Adwa

 

WHAT IS WRONG WITH US !?

What is wrong with us?

Crowd-of-people
 

The bulk of the following contribution was written some 4 years back. Things have gone even worse than anticipated.

 

ETHIOPIA without political prisoners remains still a dream beyond reach; more and more political opponents, alas, even including religious leaders and believers are suffering and languishing behind bars, in the hands of the regional-nationalist regime, under a pseudo-legal pretext of “terrorism”.

Indeed, the situation is more depressing than ever. After the death of the dictator (“the rule & the decree of one man”), as amatter of fact, Ethiopia is de facto even just “working” by the “rule of the habit”- due to the long historical solidity of the state (the validity of the state in the mind of every common citizen, so far at least) rather than a leadership, i.e. a functioning political class of a functioning state! 

MORE:


What_is_wrong_with_us-part-1&2+pic.pdf Download this file
___________________

Friday, February 22, 2013

A Short Note on Ethiopian Political Change in Systemic Thinking

Normal 0 21 false false false DE X-NONE X-NONE

A Short Note on Ethiopian Political Change in Systemic Thinking 

 

Social relations and the nature of conflict in a community (family, community or state etc.) are, according to Alexander Wendt,  characterized by the sense of perception as enemies (Hobbesian), rivals (Lockean) & friends (Kantian). 

 

But I would add "The other", which has to be utterly "new" or looks like substantially different for all the formers. I.e. it, the subject in the social dynamics looks like neither an enemy nor a rival or a friend. There lies the wisdom of peaceful struggle; autonomous and sovereign like “the state”, the healthy one; - multidimensional and not polarizing the agents of a social community. The phenomenon of conflict and violence comes later in the day; during degeneration, if that happens to come sooner or later!

To bring about and for "the other" to emerge; in the system, the seeds of "the other" have to be structurally constituted and develop.

Read More:

Change-in-Systemic-thinking.pdf Download this file

1*)


"When the idea formed of Divinity is the fruit of true spiritual culture, its intimate re-action on the inner perfection is at once beneficial and beautiful. All things assume a new form and meaning in our eyes when regarded as the creatures of forecasting design, and not the capricious handiwork of unreasoning chance. The ideas of wisdom order, and adaptative forethought,—ideas so necessary to the conduct of our own actions, and even to the culture of the intellect,—strike deeper root into our susceptible nature, when we discover them everywhere around us. The finite becomes, as it were, infinite; the perishable, enduring; the fleeting, stable; the complex, simple,—when we contemplate one great regulating Cause on the summit of things, and regard what is spiritual as endlessly enduring. Our search after truth, our striving after perfection, gain greater certainty and consistency when we can believe in the existence of a Being who is at once the source of all truth, and the sum of all perfection. The soul becomes less painfully sensible of the chances and changes of fortune, when it learns how to connect hope and confidence with such calamities. The feeling of receiving everything we possess from the hand of love, tends no less to exalt our moral excellence and enhance our happiness. Through a constant sense of gratitude for enjoyment—through clinging with fond trustfulness to the object towards which it yearns, the soul is drawn out of itself, nor always broods in jealous isolation over its own sensations, its own plans, hopes, and fears. Should it lose the exalting feeling of owing everything to itself, it still enjoys the rapture of living in the love of another,—a feeling in which its own perfection is united with the perfection of that other being. It becomes disposed to be to others what others are to it; it would not that they too should receive nothing but from themselves, in the same way that it receives nothing from others."

Wilhelm von Humboldt, The Limits of State action; 1792(CHAPTER VII.
Religion)

The Synthesis