- -

ከሃይል ንቀት ወደ ዕውቀትና ንቃት ለህዝባዊ ዕድገት

ዕው

ስማ ስሚ ስሙ በስመ አብ ቢስሚላሂ በሉ፤

በቅላጼ መልክት፤ ይታደስ-ይቀደስ ትውልደ-ብርሃኑ፤

በተቻለው መጠን፤ በተፈለገ ለት፤ ቀን ይወጣል አሉ።

እንደ መሃል ምሥራቅ፤ አፍሪቃ ሰሜኑ፤

ኢትዮጵያም ይደርሳል ፅዋው መኅበሩ፤

Beautiful Minds of Addis Tiwlid 2012 1*)

Search

Monday, March 26, 2012

ፍሬ ነገሩ!

ይሄ ነው ፍሬ ነገሩ!

ጥያቄው ከመለሰ ወዲያ እንጂ ወዲህ አይደለም!

A Wonderful Inquiry! (See below, comment) The following is a comment given under the Editorial Article of the current issue of “Ethiopian Reporter"; (Commented by bezawit_endereyas)

ሕዝብን ይዞ ጉዞ!

Sunday, 25 March 2012 00:00


****************
የኢትዮጲያን ወቅታዊ ሁኔታ ለመረዳት ከመለስ ወዲያ መመልከት ያስፈልጋል። በአሁኑ ሰዓት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ደስ አይልም፤ ኢትዮጲያ ለኢትዮጲያውያን ሳይሆን ለሌሎች መጠቀምያ እየሆነች ነው፡ ለምሳሌ የኢኮኖሚ እድገትዋ ለህዝቦችዋ እሬት እየሆነ ነው።
ለዚህም ነው የሀገሪቱን ሁኔታ ለመረዳት ከመለስ እና ከኢህአዲግ ወዲያ መመልከት ግድ የሚለው፤ ከመለስ እና ከኢህአዲግ ወዲያ ጠንካራ መዋቅር እንዳለ የጊዜው ሁኔታ አስረጅ ነው።
እነዚህ እጅ አዙር መዋቅሮች እነማን ናቸው? ምንደን ነው አላማቸው?
እኔ በግሌ መለስን ከ LADY GAGA ብዙም ለይቼ አላየውም ምክንያቱም ሁለቱም የ mind control victim ሆነው ስለሚታዩኝ ነው። ሁለቱም ከመሬት ተነስተው ታዋቂ ሆነዋል። ሁለቱም በማይታወቅ ነገር እና ስብዕና ባጣ ነገር ተጠምቀዋል ወይም Indoctrinated ሆነዋል። ሁለቱም ለአንድ የተወሰነ መዋቅር መገልገያ ቁስ መስለው ይታያሉ።
መለስ በትጥቅ ትግሉ ወቅት አብዛኛውን ግዜ ከጦርነት ሜዳ ይልቅ በውጭ በየመን፤ ሱዳን፤ በአሜሪካ እንዳሳለፈ ነው የሚነገረው ታድያ? ምን ሲያደርግ? ከዛም “በድንገት” የፓርቲው ሊቀመንበርነት ተቆናጠጠ᎒ ያውም ለብዙ አመታት።
በአጭር አማርኛ መለስ አንድ የተወሰነ መዋቅር እንደሚያዘው እና እሱም የመዋቀሩ አፍ ወይም spoken person እንደሆነ ነው የሚገባኝ። በሌላ አነጋገር መለስ የዚህ መዋቀር እንደራሴ ወይንም የመዋቀሩ Ambassador in Ethiopia ነው ብሎ መገመት እንደ እብደት የሚቆጠር አይመስለኝም። ይቺ ሀገር በመለስ እና በኢህአዲግ ሳይሆን እየተዳደረ ያለው በሌላ ባዕድ መዋቅር ውስጥ እንዳለ የሚከተሉት ማስረጃዎች ገላጭ ናቸው፤

1. የመለስ እና የ ህወሀት አላማ ትግራይን መገንጠል ነበር፤ በማን ትዕዛዘዝ ይህ ዕቅድ ተለወጠ?

2. ሻቢያ እና ወያኔ ኢትዮጲያን እንደተቆጣጠሩ በፍጥነት ወይም በ15 ወር ውስጥ ኤርትራን ለማስገንጠል አላማቸው አልነበረም እና ለምን በ 15 ወር ውስጥ ሪፈረንደም ተካሄደ? በማን ቀጭን ትዕዛዝ?

3. ይህም የቶሎ ቶሎ ሪፈረንደም ኢትዮጲያ እና ኤርትራ ወደ አስከፊ ጦርነት እንዲገቡ ምክንያት ሆኖ ሳለ በዚህ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት ባድመን ከያዘ በዋላ እንዲያፈገፍግ በመለስ ቢታዘዝም እርሱን ደግሞ በተራው ያዘዙት መዋቅሮች እንዳሉ ግን አይካዳድም፤ እናም ማናቸው?

4. መሬትን የመቸብቸቡስ ጉዳይ ከመለስ ወዲያ ያሉ መዋቅሮችን ብንመለከት ብዙ መልስ ይገኛል

5. የጎሳ ና የሀይማኖት ብጥብጥ የማመቻቸትስ ጉዳይ ከመለስ ወዲያ ላሉ መዋቅሮች ጠቀሜታውስ?

6. አሁን እስቲ በምን አይነት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነባራዊ ሁኔታ ነው አህባሽ እና ዋህቢያ አነጋጋሪ የሚሆኑት? ከመለስና ከ ኢህአዲግ ጀርባ ላሉ መዋቅሮች መመልከት ግድ የሚለውም እኮ ለዚህ ነው
7. ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውም ልቅ የኑሮ ውድነትም ከነመለስ ቁጥጥር ውጭ እንደሆነ ግልፅ ነው፤ ይህን ቅጥ ያጣ ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ አካል ማነው? Who is the architect?

8. መሬትን በሊዝ የማስገባትስ ነገር?

9. ማነው መንግስትን በምግብ ምርቶች ላይ ድጎማ እንዲያነሳ የሚያስገድድደው?
ህዝቡ በመንግስት ተንገፍግፎአል፤ አፍንጫችን ላይ ደርሶአል። መንግስትም ይህን ነገር ከማንም በላይ ይረዳል፤ የመንግስት ና የ ህዝቡ መራራቅ ደግሞ ለእነዚህ እጅ አዙር ባዕድ መዋቅሮች አይነተኛ ጥቅም አለው ምክንያቱም ህዝብና መንግስት ሆድ እና ጀርባ ሆኑ ማለት መንግስት በነዚህ መዋቅሮች ላይ ሙሉ በሙሉ እንዲዘፈቅ ያመቻቻል፤ ያኔ በ ህዝብ ሳይሆን በአርባምንጭ ሰው አልባ ድሮኖች መመካት ነው ጨዋታው።
መልሱ ከመለስ ወዲህ ሳይሆን ከመለስ ወዲያ የሚሆነውም ለዚህ ነው።

No comments:

Post a Comment

1*)


"When the idea formed of Divinity is the fruit of true spiritual culture, its intimate re-action on the inner perfection is at once beneficial and beautiful. All things assume a new form and meaning in our eyes when regarded as the creatures of forecasting design, and not the capricious handiwork of unreasoning chance. The ideas of wisdom order, and adaptative forethought,—ideas so necessary to the conduct of our own actions, and even to the culture of the intellect,—strike deeper root into our susceptible nature, when we discover them everywhere around us. The finite becomes, as it were, infinite; the perishable, enduring; the fleeting, stable; the complex, simple,—when we contemplate one great regulating Cause on the summit of things, and regard what is spiritual as endlessly enduring. Our search after truth, our striving after perfection, gain greater certainty and consistency when we can believe in the existence of a Being who is at once the source of all truth, and the sum of all perfection. The soul becomes less painfully sensible of the chances and changes of fortune, when it learns how to connect hope and confidence with such calamities. The feeling of receiving everything we possess from the hand of love, tends no less to exalt our moral excellence and enhance our happiness. Through a constant sense of gratitude for enjoyment—through clinging with fond trustfulness to the object towards which it yearns, the soul is drawn out of itself, nor always broods in jealous isolation over its own sensations, its own plans, hopes, and fears. Should it lose the exalting feeling of owing everything to itself, it still enjoys the rapture of living in the love of another,—a feeling in which its own perfection is united with the perfection of that other being. It becomes disposed to be to others what others are to it; it would not that they too should receive nothing but from themselves, in the same way that it receives nothing from others."

Wilhelm von Humboldt, The Limits of State action; 1792(CHAPTER VII.
Religion)

The Synthesis