Normal 0 21 false false false DE X-NONE X-NONE
ለ ሃገር ሰው፣
እውነቱም የሰማ!
*
እስከመቼ እውነቱ ሳይወጣ ሊቀር ነው? ሆዱ እያረረ በብዙው ዘንድ መወለድ አቅቶት የሚጉላላው እውነት ምንድን ነው?
አዎ! "እያንዳንዱን የዛሬውን የኢትየጵያ ሃገር ወዳድ ሊያሳስበው ብቻ ሳይሆን፣ ራሱን አስይዞ የሃሳብ ያለህ አሰኝቶ ሊያስጮኽው የሚገባው“፣ አፍጥጦ የመጣው አደጋ ምንድን ነው?
እውነቱ ነገ ዛሬ ሳይባል ባደባባይ ተሰምቶ የእርቅ ዘመን ካልወረደ ፣ ከገባንበት ጭቃ ሳንወጣ ክፉዎች የደገሱልን ማጥ ውስጥ ሰጥመን እንቀራለን።
የውጭ ሃይሎች ለዓለም አቀፍ የእጅ አዙር አገዛዝ ተንኮላቸው ከረዥም ጊዜ ጀምሮ የተገለገሉበት ዋና መሳሪይ፣
የቀረውን ለማንበብ ታች ያለው ሰነድውስጥ ይግቡ ፥
No comments:
Post a Comment