De Birhan Reports the Most Sensational Breaking News of Ethiopia
http://www.awrambatimes.com/?p=2314
ESAT
የማንንም ነፍስ፣ እግዜር ይማር ብንል
እግዜርም ኢትዮጵያን ይታረቅ ይሆ ናል፤
ቂም በቀልን ትተን፣ "ይቅርባይነትን" መለኮት ተክነን
ክንግዲህስ ይብቃ፣
ይውጣልን ጸሃዩ ሁሉን ደግ ያርግልን ፤
ለትልቅ ለትንሽ ህሊና ይስጥልን!
*
ክንግዲህስ ይብቃ፣
ያ ሕዝብ ተሰቃይቷል
ፍዳ በቂ አይቷል
ትእግስትና ሰላም ብልህ መሪ ይሻል።
*********
እንደገና የታተመ
Breaking News from Addis
ዋ ዐ አዐ አ ይ በይ ኢትዮጵያ፥
እእእ እእ ሪ በይ እናቴ
አቤት በይ እትብቴ፣
ኢትዮጵያ ሃገሬ፤
ተስፋሽ ለነገ ነው፣ ባይሆንልሽ ዛሬ።
መዓት ልቀቂበት፥ጭንቀት ከራስምታት
ፍርሃት ካዙሪት፥
በእብደት ላይ፤ እብደት ከምሪበት
ክንግዲህ እንደሆ ን አይገዛ አንደበት።
እስኪያልፍ ያለፋል ነው፣ሁሉም ሃላፊ ነው፣
በራሱ ሲመጣ፣ ሁሉም ሲደርስበት ዓይኑን ይከፍታል ነው።
***************************************
http://www.youtube.com/watch?v=Ts9T_HzAG4g
June 20
http://www.diretube.com/ethiopian-news/pm-melese-zenawi-in-rio-to-deal-with-global-economic-crisis-video_b923a77fa.html
July 4 (US Independence day !!)
http://etntc.org/ENTC/wp/wp-content/uploads/Press_release_July04_Amharic.pdf
July 13
http://etntc.org/ENTC/wp/wp-content/uploads/press-release-0714-ethiopian-muslims.pdf
July 14/15
TPLF meeting and Deliberations
July 29
EMF "liyu gimgema" ልዩ ግምገማ on TPLF and Who is Who?
No comments:
Post a Comment