- -

ከሃይል ንቀት ወደ ዕውቀትና ንቃት ለህዝባዊ ዕድገት

ዕው

ስማ ስሚ ስሙ በስመ አብ ቢስሚላሂ በሉ፤

በቅላጼ መልክት፤ ይታደስ-ይቀደስ ትውልደ-ብርሃኑ፤

በተቻለው መጠን፤ በተፈለገ ለት፤ ቀን ይወጣል አሉ።

እንደ መሃል ምሥራቅ፤ አፍሪቃ ሰሜኑ፤

ኢትዮጵያም ይደርሳል ፅዋው መኅበሩ፤

Beautiful Minds of Addis Tiwlid 2012 1*)

Search

Friday, March 8, 2013

ጉ ዞ አ ች ን

ጉ ዞ አ ች ን

ትልቁ የዘመናችን ተመራማሪ፣ ኣይንስታይን የሚባሉት፣

"ነገሩን ቀላል አድርግ፣ ከዚህ በታች ብቻ ግን አታቅለው" አሉ ይባላል።

"Make it simple but not less simpler" /Einstein

የኛንም ጉዳይ እስቲ ቀላል አርገን እንየው፥

>> ወገናዊነታችን ለምንጩ <<

*

(ዘና ብለን እዚህ ያለውን ውቡ የምንጭ ስዕላዊ ድምፅ እያደመጥን፤ ለባለቤቱ ከምስጋና ጋር!)

ሥራችን

  ሕብራዊነት፣

መጠሪያችን

ሕብራውያን፣

ከሕብረት ሌላ የምንሻው ነገር የለምና።

*

ዓላማችን

ሰብዓዊነትና ኢትዮጵያዊነት።

*

መመሪያችን

ወዳጅ ብቻ ማፍራት፣ እንደፈጣሪያችን ጠላት የለንምና! 

እና ም፣

ወዳጃችን 

 ወዳጃችን ነው፤ የትም  አይሄድብንም፤

ጠላታችን 

ግን ወዳጃችን ይሆናል።

*

ጉዞአችን 

ጠላታችንን ወዳጅ ለማድረግ፣ 

ሰው 

ለማድረግ  ነውና።

መጽሀፉም፣ ታላቁ መምህራችንም፣ ጠላትህን ውደድ ሲል፣ነው፣የምናውቀው።

ስለሆነም

ጠላት፣

የለንም

ታሞም ይሁን ተሳስቶ ጠላት ልሁንላችሁ፣ ሲል የሚቀባጥረውን

ሃሳቡን

ግን 

አንወድለትም፤

ሰው እስኪሆን ድረስ፣

በትዕግስትም፣በምሬትም፣ በርጋታም፣ በማስተማርም፣ በትጋት እንነግረዋለን።

ጠላት ስለሌለን፣

ፍርሃትንም

አናውቅም!

*

ወገናዊነታችን

ለምንጩ፣

ለቃል፣ ለሃሳቡ፣ 

ለሆነው!

*

መሳሪያችን

ድምጻችን፣ 

ለዕውነት፣ ለቁም፥ነገር የቆመው ሃሳባችን።

*

ዘዴያችን ግልጽ ነው!

ሰብዓዊነት ና ኢትዮጵያዊነት  

ሲነካብን፣

ድምጻችንን 

 ሳይሸሽጉ ከፍ አርጎ ማሰማት።

*

አጋራችን

እራሳችን ፣ በራሳችን መተማመናችን፣ ሸኝ ቤት አያስገባ ነውና።

*

ቤታችን፣  

ኢትዮጵያ 

መርኅችን፣ 

 *

ያም ሲቀልስ፣ ይህም ሲቅልስ፤ ያም ይህም ሲቀላልስ ሕብራዊነትን ተክነን፣

ክብራችንን 

ዛሬ ካላስመለስን ነገ የሚጠብቅን አዲሱ ባርነት ብቻ ነውና!

እስካሁን

ቄሱም ዝም፣ ሼኩም ዝም፣ ሊቁም ዝም፣ ቄሳሩም ዝም ዝም ሆነና የሁሉንም መለዮ ጠቅልለን እንነሳለን።

ሃገርም ህዝብም 

መዘረፍ ከጀመረ እነሆ ሰንብቶ አድሯል። ማደሪያ ጠፍቷል፣ የሚላስ የሚቀመስ አሯል።

*

ማ ነ ን ?!

ለእህል ሳይሆን፣ ለትእግስት፤ ሆደ፥ሰፊው፤ ዝምተኛው ሰፊው አብዛኛው ሰው የምንባለው።

አውሎ ንፋስ ሲመጣ እንደሰንበሌጥ ትኝት የምንለው፣ ቀባጣሪም ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል፣ እስቲ ይሁና ብለን በትእግስት የምናልፈው፣  ጊዜያችን የመጣ ዕለት ግን፣ እንደ አንድ ሰው ሆነን፣

መሬት የምናንቀጠቅጠው፣ሃገር፥ምድር የምንደባልቀው፣ ሕዝበ፥መሬት የምንባለው፣ነን።

አባሪያችን፣ ወገናችን፣ አባላችን፣ ሁሉም ነው። 

ዘር አይመርጥ፣ ሃይማኖት አይለይ፣ ሥልጣን አይል፣ ታዛዥ አይል፣ ወጣት አይል አዛውንት አይል። 

!!! ያኔ ሁሉንም ነን !!!

! ሕ ሙ ል  ት !

ዕውቀት፣ ጥበብ፣ ነጻነት፣

በምሥጢረ፥ስላሴያቸው ርቀት

ተስፋ፥ብርሃን

ታይቷቸው፣

ቤተ፥ሰላማቸው

ሲጋጠሙ

*

 ብቃቱ

ወገናዊነቱ ለምንጩ፣ 

ማንነቱኢትዮጵያዊነቱ ና ሰብዓዊነቱ

ብቻ!!!

***

 

ሕብረ፥ቅላሴ ሲመረመር

*

ኧረ እስክመቼ !

*

ልቦና ያለው ይዘን ፣ሕሊና ያለው ያስብ ፣ የቸገረው ይመከር!

ሁሉም የተሳነው፣ የሰው ያለህ ይበልና ሕብረ፥ቅላጼን ይረዳ!

!

ይህም ላልሆነለት፣

ይለገሰው ተረት፤

ኧረ እስክመቼ ! እያለ ይሰንብት

ጨውም ጨው ካልሆነ፣ ከድንጋይ አይለዩት!

አልማዝ እንኳን አሉ ፣ ቢወረወር በረት፣

ማን አይቶት ፣ማን አውቆት

ማንስ ሊጓጓለት!

*

ከልብ ካዘኑማ መች ይገዳል እምባው፣
ማሰብ ለጀመረ ህይወትም ቀላል ነው፤
በጣት ይቆጠራል ሃይለኛ  ሚያደርገው፣    

ነጻነት አውጆ ፣ ህዝብን የሚያነግሠው፤

አስራ፥ሁለቱ ቤት፣ጋብዞ የሚያኖረው።

***

 

[[posterous-content:wAArujBqqdhzperofaCp]]

አስርቱ ኀይለ፥ፍሬ፥ነገሮች

አስራ፥ሁለቱ ሕሊናዊ ቤቶች

*

 

 

No comments:

Post a Comment

1*)


"When the idea formed of Divinity is the fruit of true spiritual culture, its intimate re-action on the inner perfection is at once beneficial and beautiful. All things assume a new form and meaning in our eyes when regarded as the creatures of forecasting design, and not the capricious handiwork of unreasoning chance. The ideas of wisdom order, and adaptative forethought,—ideas so necessary to the conduct of our own actions, and even to the culture of the intellect,—strike deeper root into our susceptible nature, when we discover them everywhere around us. The finite becomes, as it were, infinite; the perishable, enduring; the fleeting, stable; the complex, simple,—when we contemplate one great regulating Cause on the summit of things, and regard what is spiritual as endlessly enduring. Our search after truth, our striving after perfection, gain greater certainty and consistency when we can believe in the existence of a Being who is at once the source of all truth, and the sum of all perfection. The soul becomes less painfully sensible of the chances and changes of fortune, when it learns how to connect hope and confidence with such calamities. The feeling of receiving everything we possess from the hand of love, tends no less to exalt our moral excellence and enhance our happiness. Through a constant sense of gratitude for enjoyment—through clinging with fond trustfulness to the object towards which it yearns, the soul is drawn out of itself, nor always broods in jealous isolation over its own sensations, its own plans, hopes, and fears. Should it lose the exalting feeling of owing everything to itself, it still enjoys the rapture of living in the love of another,—a feeling in which its own perfection is united with the perfection of that other being. It becomes disposed to be to others what others are to it; it would not that they too should receive nothing but from themselves, in the same way that it receives nothing from others."

Wilhelm von Humboldt, The Limits of State action; 1792(CHAPTER VII.
Religion)

The Synthesis