ከአንድ ብጣሽ ማስታወሺያ የተወሰደ!
"ለዓለም እንደሆን፣ በተለይማ ለወድያኛው .... ፣ እኛም ብጣሽ ነን ማስታወሻችንም ብጣሽ ናት።
ዕዳ ወይንም ዕድል ሆኖ እስክንለያት ግን ታበጣጥሰናለች ! በሀብትና ሳይንስ ወይንም በሃይማኖትና ቀኖና፣እራሳችንን እንደዝሆን አሳብጠን እራሳችንን እያታላልን!"
አጅሬ አንድ ቀን ከተፍ እስቲል ድረስ
"ባለ ሥልጣኑማ ፣ አምባ ጓሮ ፈጥሮ፣የተተራመሰውን ጭንቅላቱን ያዳን መ ስሎት፣ በ ህሊናው ፈርዶ (ህሊናው ከመወለዱ በፊት) አምባ ገነን ይሆንና ሃገርና ሰው ያተራምሳል።
ህሊና ያፈራ ባለሥልጣን ግን እንደ መስከረም ወፍ ይናፈቃል እንጂ በዋዛ አይገኝም፤ እስከዚያም ጀንበር ብዙ ጊዜ ጠልቃ ትወጣለች። ከተሳካ ታሪክ ነው፤ ካልሆነም ተረት ይሉታል። እስከዚያው ድንቁርናውንም ሆነ ዕውቀቱን በግል ተሸክሞ ለመኖር የሰው ልጅ ግን የተፈረደበት ቢመስልም፣ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እንደሚባለው ሁሉ፣ አሜባም ይተነፍሳል......። ትንፋሹ እንደሆን ጊዜው ሲመጣ እንደዝሆን ላበጠውም ላሜባውም ያው የመጨረሻ ስንብት ነው። ከዚህ ዓለም። ወዴት ሁላችንም አናውቅም፣ ወደ ማዶ የተሻገሩ ወዳጆቻችንም ሆኑ የዋህ መስዋዕታት ከዚያ ሆነው አይነግሩንም። ደርሼ መጣሁ ያለው ሁሉ ባወናባጅነት ተይዟል ወይንም ከመቀሰፉ በፊት ይከሰሳል፤ ማንም አያምነውም። እኔም ጭምር።
ብጠየቅ ብቻ ግን መልሴ በርግጠኝነት አ ላ ው ቅ ም ነው! ከሁሉም በፊት ግን እማላምነው፣ ስለዚህም ስለ ወድያኛውም አ ው ቃ ለ ሁ የሚለውን ነው። ከኛ ወዲያ፣ ከኔ ወዲያ የሚለውን። ከ አ ም ባ - ገ ነ ኑ ይህም በምን እንደሚለይ አ ላ ው ቅ ም ። ከአምባው ባሻገር ማሰብ ስለማይፈልግ፣ እኔ ያላየሁትን አንተም አላየህም ስለሚለኝ። "
አጅሬ አንድ ቀን ከተፍ እስቲል ድረስ !
እንደ ዝሆን ማበጡንም እንዳሚባ አለመጨነቁንም ትተን ግን፣
እስቲ አጅሬ አንድ ቀን ከተፍ ከማለቱ በፊት፣ የወድፊቱ ትውልድ እንኳን ተቻችሎ እንዲኖር ከዚህ በታች ያለውን፣ባለፈው ምዕተ ዓመት የተደረሰ ታዋቂ ኪነትን ቀላል መልዕክት እናገናዝብ፥
**********************************************************
Morning's at Seven - ETHIOPIA TODAY
Synopsis: Morning's at Seven 1/( decoded)
Morning's at Seven
by Paul Osborn
“Make it simple but not less simple” (Einstein)
With the social Message DECODED
Since it is valuable for our reflections and allegorically relevant to our
social context and our perceptions, and to make the social message more transparent; the famous play of Paul Osborn is here decoded (based on a short synopsis of the story/1), along the patterns of the "Harmony Model" . I think it is more than relevant for our Ethiopian context and the political stalemate confronting us at these crucial times of confused perceptions.Valuable to maintain the piece of optimism, which may be blocked somewhere in the mind or in the vibrating substance of our hearts.
Under the mirror of the Ethio-Context (in the patterns of the “Harmony Model”).
1. Cora: (Mrs. Laws) + Thor: (Ethics-Tradition);
2. Ida: (Mrs. Community) + Carl: (Mr. State);
3. Arry: (Miss Nature-Mankind); (lives with Cora and Thor);
4. Esther (Faith-Vision) + David, (Religion-Dogma);
5. Homer (“Mr. Generation-new”) + Myrtle („Miss Life“).
“Mrs. Laws” and her sister “Mrs. Community”, along with husbands “Mr. Ethics-Tradition” and “Mr. State”, have lived next door to each other for their entire married lives. In addition, an old-maid sister, called ”Miss Nature-Mankind”, lives with “Laws” and “Ethics”. A fourth sister, “Mrs. Faith-Vision” and her husband “Mr. Religion-Dogma”, live outside the immediate neighborhood. As the play opens, all four families are anxiously awaiting the arrival of „Mr. Generation-new“ and his fiancée, „Miss Life“ Brown. „Mr. Generation-new“ has been engaged to „Miss Life“ for seven years (apparently going through the seven dimensions) and dated her for five years (say, along the five planes of Life) before that and, oddly enough, this will be the first time anyone in his family will have met her.
READ MORE:
No comments:
Post a Comment