መለሳዊ የመከላከል ዘይቤ
መለሳዊ የመከላከል ዘይቤ | Addis Neger
....."ቀዳማዊ ኀይለሥላሴ ሚዲያ በአገራችን በተጀመረበት ሰሞን ሰጡ ሲባል የሰማኹት ቃለ መጠይቅ ስለዚህ ጉዳይ ሳስብ ሁሌ ትዝ ይለኛል። ጃንሆይ “መመገብ የሚወዱት ምግብ ምንድነው?” ተብለው ሲጠየቁ፤ እንዲህ መለሱ “እንግዲህ እንደ ሕዝባችን ከጾም ውጪ ሲኾን ጥራጥሬ እንበላለን፤ ሽምብራም የወትሮ ምግባችን ነው”። ቁም ነገሩ ግን ጃንሆይ በትክክል የሚበሉትን ተናገሩ አልተናገሩ የሚለው ሳይኾን እርሳቸው ንጉሥ በመኾናቸው ከተራው ሕዝብ የተለዩ አለመኾናቸውን ለማሳየት መሞከራቸው ነው። መሪዎቻችን ይዋሹን ባይባልም ቢያንስ ግን በአገልጋይነት ስሜት ያከብሩን ዘንድ ይገባቸዋል። አለበለዚያ እነርሱስ ምኑን መሪ፤ እኛስ ምኑን ሕዝብ ኾንነው?"
No comments:
Post a Comment