በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ረቡዕ ተማሪዎቹ ምሳ ከበሉ በኋላ ወደ 11 ሰዓት ገደማ በርካታ ተማሪዎች መታመም ጀመሩ፡፡ የሕመሙ ምልክቶች ራስ ምታት፣ ቁርጠትና ራስን እየሳቱ መውደቅ ሲሆኑ፣ በሁሉም ታማሚ ተማሪዎች ላይ ተመሳሳይ ምልክቶች ታይተዋል፡፡
አንዳንድ ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እንደገለጹት ከሆነ ደግሞ፣ ተማሪዎቹ ወደላይ አያስመልሳቸውም ወይም የሆድ ሕመም ምልክት አይታይባቸውም፡፡ ነገር ግን ራሳቸው ክፉኛ መታመሙን የሚገልጹና ራሳቸውን ስተው የሚወድቁ በርካቶች ነበሩ፡፡
http://www.ethiopianreporter.com/news/293-news/2111--600-.html
*
Another strange coincidence: These days, " corruption campaign" comes only from Oromia region?!
*
የኦሮሚያ የመሬት አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ታሰሩ
- Ethiopian Reporter, Sunday, 22 May 2011 00:00
- By Kaleyesus Bekele
No comments:
Post a Comment